ሳም ደግሞም ሌሂ፣ የኔፊ አባት ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ የሌሂ ሶስተኛ ወንድ ልጅ (፩ ኔፊ ፪፥፭)። እርሱም ጌታን ለመከተል የመረጠ ጻድቅ እና ቅዱስ ሰው ነበር (፩ ኔፊ ፪፥፲፯፤ ፪ ኔፊ ፭፥፭–፮፤ አልማ ፫፥፮)።