የጥናት እርዳታዎች
ነቢይት


ነቢይት

የኢየሱስ ክርስቶስ ምስክር የተቀበለች እና የራዕይ መንፈስን የምትደሰትበት ሴት። ነቢይት ክህነትን ወይም ቁልፎቹን አትይዝም። ምንም እንኳን በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ ነቢይት ተብለው የተጠሩ ሴቶች ጥቂት ቢሆኑም፣ እንደ ርብቃ፣ ሀና፣ ኤልሳቤጥ፣ እና ማርያም ተንብየዋል።