መርከብ ደግሞም ቀስተ ዳመና; ኖኅ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ የአባቶች አለቃ; የኖኅ ዘመን የጥፋት ውሀ ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ በታላቁ የጥፋት ውሀ ጊዜ ህይወትን ለማዳን በኖኀ የተገነባው መርከብ። ከጎፈር እንጨት መርከብን ለአንተ ሥራ, ዘፍጥ. ፮፥፲፬. መርከቢቱም በአራራት ተራሮች ላይ ተቀመጠች, ዘፍጥ. ፰፥፬. የያሬዳውያን ጀልባዎቻቸው እንደ ኖህ መርከብም የጠበቁ ነበሩ, ኤተር ፮፥፯.