የሙት ባህር
ከዮርዳኖስ ሸለቆ በደቡብ አካባቢ የሚገኝ የጨው ባህር። የጨው ባህርም ተብሎ ይታወቃል። የዚህ ውጪም ከሜድትሬኒያን ባህር ፫፻፺፭ ሜትር በታች ነው። ሰዶም፣ ገሞራ፣ እና ዞዓር ወይም ቤላ ከተማዎች በዚህ ዳርቻ አጠገብ ነበሩ (ዘፍጥ. ፲፬፥፪–፫)።
ትንቢትን በማሟላት እና እንደ አዳኝ ዳግም ምፅዓት ምልክቶች አንዱ፣ የሙት ባህር ውሀዎች ይፈወሳሉ፣ እናም በእዚያም ህይወት ይበለፅጋሉ (ሕዝ. ፵፯፥፰–፱)።