ምፅዋት፣ የምፅዋት ስጦታ ደግሞም በኩራት; በጎ ድርገት; ደሀ; ጾም፣ መጾም ተመልከቱ ደሀዎችን ለመርዳት የሚሰጥ በኩራት። ምጽዋታችሁን በሰዎች ፊት እንዳታድርጉ, ማቴ. ፮፥፩–፬ (፫ ኔፊ ፲፫፥፩–፬). ከሚጥሉት ሁሉ ይልቅ ይህች ድሀ መበለት አብልጣ ጣለች, ማር. ፲፪፥፵፩–፵፬. ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው, የሐዋ. ፳፥፴፫–፴፭. የራሳችሁን ነገር ለድሃ እንድትሰጡ…እፈልጋለሁ, ሞዛያ ፬፥፳፮. የቤተክርስቲያኑ አባላት እያንዳንዳቸው ያላቸውን እንዲያካፍሉ፣ ማለት እያንዳንዱ እንዳለው ባለው መጠን ያካፍል, ሞዛያ ፲፰፥፳፯.