ልያ ደግሞም ላባን፣ የርብቃ ወንድም; ያዕቆብ፣ የይስሐቅ ልጅ ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የላባን የመጀመሪያ ሴት ልጅ እና ከያዕቆብ ባለቤቶች አንዷ (ዘፍጥ. ፳፱)። ልያ የ ስድስት ወንድ ልጆች እና የአንድ ሴት ልጅ እናት ሆነች (ዘፍጥ. ፳፱፥፴፩–፴፭፤ ፴፥፲፯–፳፩)።