የካህን ተንኮል ገንዘብ እና ምስጋናን ከአለም ለማግኘት እራሳቸውን እንደ አለም ብርሀን ከፍ የሚያደርጉ እና የሚሰብኩ ሰዎች፤ የፅዮንን ደህንነት አይፈልጉም (፪ ኔፊ ፳፮፥፳፱)። የእግዚአብሔርን መንጋ ጠብቁ፤ በመጥፎውን ረብ በመመኘት ሳይሆን, ፩ ጴጥ. ፭፥፪. ሀብትን ለማግኘት የተመሰረቱት ቤተክርስቲያኖች ሁሉ መዋረድ ያለባቸው ናቸው, ፩ ኔፊ ፳፪፥፳፫ (ሞር. ፰፥፴፪–፵፩). በኃጢያትና በካህናት ተንኮል የተነሳ ኢየሱስ ይሰቀላል, ፪ ኔፊ ፲፥፭. በየካህን ተንኮል በህዝቡ መካከል በግዴታ የሚደረግ ቢሆን ይህም አጠቃላይ ጥፋታቸውን ያስከትላል, አልማ ፩፥፲፪. አህዛብ በሁሉም አይነት ካህናት ተንኮል ይሞላሉ, ፫ ኔፊ ፲፮፥፲.