የጥናት እርዳታዎች
የተራራ ስብከት


የተራራ ስብከት

በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚስዮን ሊላኩ ለነበሩት ለደቀ መዛሙርቱ የተሰጠ ንግግር (ማቴ. ፭–፯ሉቃ. ፮፥፳–፵፱)። ጌታ ስብከቱን አስራ ሁለቱን ከጠራ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ሰጠ።

ስብከቱ በጆሴፍ ስሚዝ የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉም ውስጥ እና የስብከቱ አስፈላጊ ክፍሎች በማቴዎስ ከሚገኘው መዝገብ ውስጥ እንደጠፉ በሚያሳየው በ፫ ኔፊ ፲፪–፲፬ ውስጥ በመተመዘገበው አንድ አይነት ስብከት በተጨማሪ ግልፅ ሆኗል።