የጥናት እርዳታዎች
አፅናኝ


አፅናኝ

ቅዱሣት መጻህፍት ስለሁለት አፅናኞች ይናገራሉ። የመጀመሪያው መንፈስ ቅዱስ ነው (ዮሐ. ፲፬፥፳፮–፳፯ሞሮኒ ፰፥፳፮ት. እና ቃ. ፳፩፥፱፵፪፥፲፯፺፥፲፩)። ሁለተኛው አፅናኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው (ዮሐ. ፲፬፥፲፰፣ ፳፩፣ ፳፫)። አንድ ሰው ሁለተኛውን አፅናኝ ሲያገኝ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ከጊዜ ወደጊዜ ለእርሱ ይታየዋል፣ አብን ይገልፅለታል፣ እናም ፊት ለፊትም ያስተምረዋል (ት. እና ቃ. ፻፴፥፫)።