የሰማይ ጦርነት ደግሞም ቅድመ ምድራዊ ህይወት; የሰማይ ሸንጎ ተመልከቱ በቅድመ ምድራዊ ህይወት ጊዜ በእግዚአብሔር የመንፈስ ልጆች መካከል የነበረ ጦርነት። ሰይጣን ከሰማይ ወደ ምድር ተጣለ, ራዕ. ፲፪፥፬፣ ፯–፱. ሰጣን እና የሰማይ አንድ ሶስተኛዎች ተወረወሩ, ት. እና ቃ. ፳፱፥፴፮–፴፯. ሉስፈር በአንድያ ልጅ ላይ አመጸ, ት. እና ቃ. ፸፮፥፳፭–፳፮. ሰይጣን የአብን ክብር እና የሰው ነጻ ምርጫን ለማጥፋት ፈለገ, ሙሴ ፬፥፩–፬ (ኢሳ. ፲፬፥፲፪–፲፭; አብር. ፫፥፳፯–፳፰). የመጀመሪያውን ሁኔታቸውን የጠበቁትም፣ ወደ ምድር መጡ፣ እናም ሰውነታቸውን ተቀበሉ, አብር. ፫፥፳፮.