የጥናት እርዳታዎች
ስሚዝ፣ ሳሙኤል ኤች


ስሚዝ፣ ሳሙኤል ኤች

የነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ታናሽ ወንድም (ጆ.ስ.—ታ. ፩፥፬)። ሳሙኤል የተወለደው በ፲፰፻፰ (እ.አ.አ.) ነበር እናም በ፲፰፻፵፬ (እ.አ.አ.) ሞተ። ከመፅሐፈ ሞርሞን ስምንት ምስክሮች አንዱ ነብር እናም በዳግም ለተመለሰችው ቤተክርስቲያን ውስጥም እንደመጀመሪያው ሚስዮን አገለገለ (ት. እና ቃ. ፳፫፥፬፶፪፥፴፷፩፥፴፫–፴፭፷፮፥፯–፰፸፭፥፲፫)።