የጋድያንቶን ዘራፊዎች ደግሞም የሚስጥር ስብሰባ ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ በክፉው ኔፋውያን ጋድያንቶች የተመሰረቱ የዘራፊዎች ቡድን። ድርጅታቸው በሚስጥርና በሰይጣናዊ መሀላ ላይ የተመሰረተ ነው። ጋድያንቶን የኔፋውያን ህዝብ ጥፋት ምክንያት ነው, ሔለ. ፪፥፲፪–፲፫. ዲያብሎስ ለጋድያንተን የሚስጥር መሀላዎችና ቃል ኪዳኖች ሰጠ, ሔለ. ፮፥፲፮–፴፪. ሚስጥራዊ ህብረት የያሬዳውያን ህዝቦችን ጥፋት ምክንያት ነው, ኤተር ፰፥፲፭–፳፮.