የጥናት እርዳታዎች
አሴር


አሴር

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የያዕቆብ እና የልያ ባርያ የዘለፋ ወንድ ልጅ (ዘፍጥ. ፴፥፲፪–፲፫)።

የአሴር ነገድ

ያዕቆብ አሴርን ባረከ (ዘፍጥ. ፵፱፥፳)፣ እና ሙሴ የአሴርን ትውልዶች ባረከ (ዘዳግ. ፴፫፥፩፣ ፳፬–፳፱)። እነዚህ ትውልዶች “ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች” ተብለው ተጠርተው ነበር (፩ ዜና ፯፥፵)።