አሞን፣ የዛራሔምላ ትውልድ ደግሞም ሊምሂ ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ ከሌሂ-ኔፊ ምድር ወደ ዛራሔምላ ጉዞን የመራ ጠንካራ እና ሀያል ሰው (ሞዛያ ፯፥፩–፲፮)። የጥንት ፅሁፎችን አሳዩት እና ባላራዕይ ምን እንደሆነ ገለጸ (ሞዛያ ፰፥፭–፲፰)። በኋላም ንጉስ ሊምሒን እና ህዝቦቹን ከላማናውያን ነጻ ለማድረግ እና ወደ ዛራሔምላ መልሶ ለማምጣት ረዳ (ሞዛያ ፳፪)።