የሰራዊት ጌታ ደግሞም ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከቱ የኢየሱስ ክርስቶስ ሌላ ስም። በሰማይና በምድር ሰራዊት ላይ ይነግሳል እናም ጻድቃንን በክፉዎች ላይ ይመራል (ት. እና ቃ. ፳፱፥፱፤ ፻፳፩፥፳፫)። የጭፍሮች አምላክ እግዚአብሔር፥ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው, መዝ. ፳፬፥፲. የሰራዊት ጌታ የእስራኤል አምላክ ነው, ፩ ኔፊ ፳፥፪. መንፈሴም ከሰው ጋር ሁል ግዜ አይሆንምና፣ ይላል የሰራዊት ጌታ, ት. እና ቃ. ፩፥፴፫.