በሁሉም ቦታ የሚገኝ ደግሞም እግዚአብሔር፣ አምላክ ተመልከቱ እግዚአብሔር በመንፈሱ በሁሉም ቦታዎች የመገኘቱ ችሎታ (መዝ. ፻፴፱፥፯–፲፪፤ ት. እና ቃ. ፹፰፥፯–፲፫፣ ፵፩)።