ፓርትሪጅ፣ ኤድዋርድ በዚህ ዘመናት ዳግም ከተመለሰች በኋላ የቤተክርስቲያኗ አባል እና መሪ የነበረ ሰው። ኤድዋርድ ፓርትሪጅ እንደ ቤተክርስቲያኗ የመጀመሪያ ኤጲስ ቆጶስ አገለገሉ (ት. እና ቃ. ፴፮፤ ፵፩፥፱–፲፩፤ ፵፪፥፲፤ ፶፩፥፩–፲፰፤ ፻፲፭፤ ፻፳፬፥፲፱)።