የጥናት እርዳታዎች
የወርቅ ሰሌዳዎች


የወርቅ ሰሌዳዎች

በወርቅ ሰሌዳዎች ላይ የተጻፈ መዝገብ። በአሜሪካ ክፍለ አህጉር ላይ ስለነበሩ የሁለት ታላቅ ስልጣኔዎች ታሪክ ይነግራል። ጆሴፍ ስሚዝ የእነዚህ ሰሌዳዎችን ክፍል ተረጎመ እናም አተመ። ይህ ትርጉም መፅሐፈ ሞርሞን ይባላል። (ለተጨማሪ መረጃ፣ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ ያሉትን “መግቢያን” እና “የነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ምስክርን” ተመልከቱ።)