መክሊት የጥንት የክብደት መለኪያ ወይም ታላቅ ዋጋ ያለው ገንዘብ። ይህም እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል አይነት ታላቅ ዋጋ ስላለው ነገር ምሳሌ ሊያገለግልም ይችላል (ማቴ. ፳፭፥፲፬–፳፱፤ ኤተር ፲፪፥፴፭፤ ት. እና ቃ. ፷፥፪፣ ፲፫)።