ኢልያ
ኤልያስ የሚባለው ስም ወይም ርዕስ በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ የተለያዩ ጥቅም ነበራቸው።
ቀደምትነት ያለው
ኤልያስ ቀደምትነት ላለው የተሰጠ ርዕስም ነው። ለምሳሌ፣ መጥምቁ ዮሐንስ ኤልያስ የነበረው ለኢየሱስ መንገድን እንዲያዘጋጅ ስለተላከ ነው (ማቴ. ፲፯፥፲፪–፲፫)።
ደግሞ የሚልክ
የኤልያስ ርዕስ እንደ ባለራዕዩ ዮሐንስ አይነት ልዩ ሚስዮንን ለሚያሟሉት ተሰጥቷል (ት. እና ቃ. ፸፯፥፲፬) (ሉቃ. ፩፥፲፩–፳፤ ት. እና ቃ. ፳፯፥፮–፯፤ ፻፲፥፲፪)።
በአብርሐም ዘመን የነበረ ሰው
በአብርሐም ቀናት ይኖር የነበረ ኢሳይያስ ወይም ኤልያስ ተብሎ የተጠራ ነቢይ (ት. እና ቃ. ፹፬፥፲፩–፲፫፤ ፻፲፥፲፪)።