ኖኅ፣ የዜኒፍ ልጅ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ የነበረ ኃጢያተኛ ንጉስ። በኔፊ ምድር ውስጥ ኔፋውያንን መራ። ኖኅ ብዙ ኃጢያቶችን ሰራ, ሞዛያ ፲፩፥፩–፲፭. ነቢዩ አቢናዲ እንዲገደል አዘዘ, ሞዛያ ፲፫፥፩ (ሞዛያ ፲፯፥፩፣ ፭–፳). ኖኅ በእሳት ሞተ, ሞዛያ ፲፱፥፳.