ላባን፣ የርብቃ ወንድም ደግሞም ርብቃ ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የርብቃ ወንድም እና የያዕቆብ ባለቤቶች የልያ እና የራሔል አባት (ዘፍጥ. ፳፬፥፳፱–፷፤ ፳፯፥፵፫–፵፬፤ ፳፰፥፩–፭፤ ፳፱፥፬–፳፱፤ ፴፥፳፭–፵፪፤ ፴፩)።