ሶምሶን በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ ከእስራኤል “መሳፍንት” አስራሁለተኛው። በታላቅ የሰውነት ጥንካሬው የታወቀ ነበር፣ ነገር ግን ባደረጋቸው አንዳንድ ስነምግባራዊ ምርጫዎች እና ስራዎች ጥበባዊ አልነበረም (መሳ. ፲፫፥፳፬–፲፮፥፴፩)።