ኢዮቤድ ደግሞም ሩት; ቦኤዝ ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የቦአዝ እና የሩት ወንድ ልጅ እና ኋላም የንጉስ ዳዊት አባት የሆነው የእሴይ አባት (ሩት ፬፥፲፫–፲፯፣ ፳፩–፳፪)።