የጥናት እርዳታዎች
የልብርቲ እስር ቤት፣ ምዙሪ (ዩ.ኤስ.ኤ.)


የልብርቲ እስር ቤት፣ ምዙሪ (ዩ.ኤስ.ኤ.)

ነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ እና ሌሎች ፍትሀዊ ባልሆነ ጉዳይ ከህዳር ፲፰፻፴፰ (እ.አ.አ.) እስከ ሚያዝያ ፲፰፻፴፱ (እ.አ.አ.) ድረስ የታሰሩበት ትንሽ እስር ቤት። በእነዚህ አስቸጋሪ ጉዳዮች ላይ እያለ፣ ጆሴፍ አንዳንድ ራዕዮችን ተቀበለ፣ ትንቢቶችን ሰጠ፣ እናም ለቅዱሳን አስፈላጊ የሆነ ደብዳቤ እንዲያነብ ተነሳሳ፣ ከዚህም የተወሰደ ምንባብ በትምህርት እና ቃል ኪዳኖች ፻፳፩–፻፳፫ ውስጥ ይገኛሉ።