ያዕቆብ፣ የእልፍዮስ ልጅ በምድራዊ አገልግሎቱ ጊዜ ኢየሱስ ከመረጣቸው አስራ ሁለት ሐዋሪያት መካከል አንዱ (ማቴ. ፲፥፫፤ ማር. ፫፥፲፰፤ ሉቃ. ፮፥፲፭፤ የሐዋ. ፩፥፲፫)።