ቢታንያ ኢየሱስ በስጋዊ ህይወቱ የመጨረሻ ሳምንት ላይ የቆየባት መንደር (ማቴ. ፳፩፥፲፯፤ ማር. ፲፩፥፲፩)። በደብረ ዘይት በደቡብ ምስራቅ ዳገት ላይ የነበረችው ቢታንያ የአልዓዛር፣ የማርያም፣ እና የማርታ መኖሪያ ነበር (ዮሐ. ፲፩፥፩–፵፮፤ ፲፪፥፩)።