ቅንነት ደግሞም ታማኝ፣ ታማኝነት; ጻድቅ፣ ጽድቅ ተመልከቱ ፅድቅ፣ ታማኝነት፣ እና ልባዊነት። እስከ ሞት ድረስ ፍጹምነቴን ከእኔ አላርቅም, ኢዮብ ፳፯፥፭. ጻድቅ ያለ ነውር ይሄዳል, ምሳ. ፳፥፯. በሁሉም ጊዜ በተሰጣቸው በማንኛውም ነገር ታማኝ ሰዎች ነበሩ, አልማ ፶፫፥፳. ጌታ ሀይረም ስሚዝ በልቡ ቅንነት ይወደዋል፣ አለ ጌታ, ት. እና ቃ. ፻፳፬፥፲፭.