ቆሪያንቶን ደግሞም አልማ፣ የአልማ ወንድ ልጅ ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ የአልማ ልጅ የሆነ የአልማ ልጅ። ወደ ዞራማውያን ሄደ, አልማ ፴፩፥፯. አገልግሎቱን ጥሎ ጋለሞታዋን ለመከተል ሄደ, አልማ ፴፱፥፫. አልማ ከሞት በኋላ ስላለው ህይወት፣ ስለትንሳኤ፣ እና ስለኃጢያት ክፍያ አስተማረው, አልማ ፴፱–፵፪. እንደገና እንዲሰብክ ተጠራ, አልማ ፵፪፥፴፩. ወደ ሰሜን ምድር በመርከብ ሄደ, አልማ ፷፫፥፲.