እንክርዳድ እንደ ስንዴ የሚመስል ሳር ወይም መርዛዊ አረም። በሙሉ እስከሚያድግ ድረስ ከስንዴ መካከል ለመለየት አይቻልም (ማቴ. ፲፫፥፳፬–፴፤ ት. እና ቃ. ፹፮፥፩–፯)።