የዋህ፣ የዋህነት ንጹህ ወይም ኃጢያት የሌለው። ከውድቀት በፊት አዳምና ሔዋን በየዋህነት ነበሩ, ፪ ኔፊ ፪፥፳፫. የንፁሃን ደም በእነርሱ ላይ ለምስክርነት ይቆማል, አልማ ፲፬፥፲፩. እያንዳንዱ የሰው መንፈስ በመጀመሪያ የዋህ ነበር, ት. እና ቃ. ፺፫፥፴፰. ንጹሕ ትክክለኛ ካልሆኑት ጋር አይኮነኑም, ት. እና ቃ. ፻፬፥፯. ጆሴፍ እና ሀይረም ስሚዝ ከምንም ወንጀል የዋህ ነበሩ, ት. እና ቃ. ፻፴፭፥፮–፯. ልጆች ከአለም መሰረት ጊዜ ጀምሮ ከኅጥያት ንጹህ ናቸው, ሙሴ ፮፥፶፬.