አቤል ደግሞም ቃየን; አዳም ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የአዳም እና የሔዋን ልጅ። ለእግዚአብሔር ከወንድሙ ቃየን ካደረገው ይልቅ እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ መስዋዕት አቀረበ, ዘፍጥ. ፬፥፬–፭ (ዕብ. ፲፩፥፬; ሙሴ ፭፥፲፮–፳፩). በቃየን ተገደለ, ዘፍጥ. ፬፥፰ (ሙሴ ፭፥፴፪). ክህነትን ከአዳም ተቀበለ, ት. እና ቃ. ፹፬፥፲፮. ሰይጣን ከቃየን ጋር አቤልን ለመግደል የሚስጥር እቅድ ሰራ, ሙሴ ፭፥፳፰–፴፩ (ሔለ. ፮፥፳፯).