መሰረታዊ መመሪያ ደግሞም ወንጌል ተመልከቱ መሰረታዊ ትምህርት፣ እውነት፣ ወይም ህግ። የወንጌሉ ቀዳሚ መሰረታዊ መርሆች በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እምነት እና ንስሐ መግባት ነው (እ.አ. ፩፥፬)። የክርስቶስን ነገር መጀመሪያ የሚናገረውን ቃል ትተን ወደ ፍጻሜ እንሂድ, ጆ.ስ.ት.፣ ዕብ. ፮፥፩. የዚች ቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች፣ ካህናት እና መምህራን የወንገሌ ሙላት በሚገኝበት በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ ያስተምራሉ, ት. እና ቃ. ፵፪፥፲፪. በመሰረታዊ መመሪያ፣ በትምህርት፣ በሁሉም ነገሮች፣ በፍጹም ተማሩ, ት. እና ቃ. ፹፰፥፸፰ (ት. እና ቃ. ፺፯፥፲፬). ሁሉም ሰው በሰጠሁት ስነምግባር ምርጫ መሰረት፣ በትምህርትና በመሰረታዊ መርሆች ይስራ, ት. እና ቃ. ፻፩፥፸፰. በዚህ ህይወት የምናገኘው ማንኛውም የመረዳት ችሎታ ደረጃ፣ ይህም ከሞት ስንነሳ አብሮን ይነሳል, ት. እና ቃ. ፻፴፥፲፰–፲፱.