ውድሩፍ፣ ውልፈርድ ደግሞም መግለጫ; አስተዳደሪያዊ አዋጅ ፩ ተመልከቱ በነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ወንጌሉ በዳግም ከተመለሰ በኋላ አራተኛው የቤተክርስቲያኗ ፕሬዘደንት የነበሩት። የተወለዱት በ፲፰፻፯ (እ.አ.አ.) ነበር እናም በ፲፰፻፺፰ (እ.አ.አ.) ሞቱ። በአስራ ሁለቱ ሸንጎ ውስጥ ሀላፊነትን እንዲያሟሉ ተጠሩ, ት. እና ቃ. ፻፲፰፥፮. በዘመን ሙላት ለመምጣት ከተጠበቁት ምርጥ መንፈሶችም መካከል ነበሩ, ት. እና ቃ. ፻፴፰፥፶፫. በቤተክርስቲያን ውስጥ ከአንድ ሚስት በላይ ማግባትን እንዲቆም ራዕይን ተቀበሉ, አ.አ. ፩.