ሴት ደግሞም አዳም ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የአዳምና የሔዋን ጻድቅ ወንድ ልጅ። ሴት ፍጹም ሰው ስለነበረ፣ እና በምሳሌ መልኩም እንደ አባቱ መልክ ነበር, ት. እና ቃ. ፻፯፥፵፪–፵፫ (ዘፍጥ. ፭፥፫). በመንፈስ አለም ውስጥ፣ ሴት ከሀይለኞቹ አንዱ ነበር, ት. እና ቃ. ፻፴፰፥፵. እግዚአብሔር እራሱን ለሴት ገለጸ, ሙሴ ፮፥፩–፫፣ ፰–፲፬.