ርብቃ ደግሞም ይስሐቅ ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የአባቶች አለቃው ይስሐቅ ባለቤት (ዘፍጥ. ፳፬–፳፯)። ርብቃ የዔሳው እና የያዕቆብ እናት ነበረች (ዘፍጥ. ፳፭፥፳፫–፳፮)።