ማጉረምረም ደግሞም አመጽ ተመልከቱ የእግዚአብሔርን እቅዶች፣ አላማዎች፣ እና አገልጋዮች ላይ መነጫነጭ እና ቅሬታን መግለፅ። ህዝቦች በሙሴ ላይ አጉረመረሙ, ዘፀአ. ፲፭፥፳፫–፲፮፥፫. አይሁድ ስለ ኢየሱስ አጉረመረሙ, ዮሐ. ፮፥፵፩. ላማን እና ላሙኤል በብዙ ነገሮች ላይ አጉረመረሙ, ፩ ኔፊ ፪፥፲፩–፲፪ (፩ ኔፊ ፫፥፴፩; ፲፯፥፲፯). ስላላየሻቸው ነገሮች አታጉረምርሚ, ት. እና ቃ. ፳፭፥፬.