የጥናት እርዳታዎች
ዛብሎን


ዛብሎን

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የያዕቆብ እና የልያ ወንድ ልጅ (ዘፍጥ. ፴፥፲፱–፳)።

የዛብሎን ጎሳ

ያዕቆብ የዛብሎን ጎሳን ባረከ (ዘፍጥ. ፵፱፥፲፫)። የዛብሎን ጎሳ ከዲቦራ እና ከባርቅ ጋር ከእስራኤል ጠላቶች ጋር ለመዋጋት ተባበረ (መሳ. ፬፥፬–፮፣ ፲)። እነርሱም ከጌዴዎን ጋር ተባብሮ ከምድያማውያን ጋር ተዋጋ (መሳ. ፮፥፴፫–፴፭)።