የጥናት እርዳታዎች
ሄሮድያዳ


ሄሮድያዳ

በአዲስ ኪዳን ውስጥ የሄሮድስ አግሪጳ እህት። ከአጎቷ ከሄሮድስ ፊልጶስ ጋር የተጋባች ነበረች፣ በእርሱም ሰሎሜ የምትባል ሴት ልጅ ወልዳ ነበር። እርሷ እና ሰሎሜ መጥምቁ ዮሐንስን ለማስቀላት አደሙ (ማቴ. ፲፬፥፫–፲፩)።