መምከር (ግስ) በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ እንደሚጠቀሙበት፣ መምከር ማለት ምክር መስጠት ወይም ማስተማር ማለት ነው። በእሳት የነጠረውን ወርቅ ከእኔ ትገዛ ዘንድ እመክርሀለሁ, ራዕ. ፫፥፲፰. ጌታን ለመምከር አትፈልግ, ያዕቆ. ፬፥፲. በስራዎቹ በሙሉ በጥበብ ይመክራል, አልማ ፴፯፥፲፪. ኃጥያቶቻችሁ ወደ እኔ መጥተዋል ምክንያቱም በገዛ መንገዳችሁ ምክርን ትፈልጋላችሁና, ት. እና ቃ. ፶፮፥፲፬.