የጥናት እርዳታዎች
ዕብራይስጥ


ዕብራይስጥ

የእስራኤል ልጆች የሚናገሩት የሴም ቋንቋ።

ከባቢሎን ምርኮ እስከሚመለሱ ድረስ እስራኤል ዕብራይስጥ ቋንቋ ይናገሩ ነበር፣ በዚያም ጊዜ አራሚኛ የየቀኑ የንግግር ቋንቋ ሆነ። በኢየሱስ ዘመን፣ ዕብራይስጥ የተማሩት፣ የህግ፣ እና የሀይማኖት መፅሐፎች ቋንቋ ነበር።