የጥናት እርዳታዎች
ምድር


ምድር

በእግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ሰው በስጋዊ ሙከራ ጊዜው እንዲጠቀሙበት የተፈጠረ የምንኖርበት ፕላኔት። የመጨረሻ እጣ ፈንታዋ የምትከበርና ከፍ የተደረገች መሆን ነው (ት. እና ቃ. ፸፯፥፩–፪፻፴፥፰–፱)። ምድር ለሰለስቲያል ክብር ብቁ ሆነው ለኖሩት ዘለአለማዊ ውርስ ትሆናለች(ት. እና ቃ. ፹፰፥፲፬–፳፮)። እነርሱም በአብና ወልድ ፊት በመኖር ይደሰታሉ (ት. እና ቃ. ፸፮፥፷፪)።

ለሰው የተፈጠረች ነች

ህያው አካል

የምድር መከፋፈል

ምድርን ማፅዳት

የምድር የመጨረሻ ሁኔታ