የትብብር ስርዓት ደግሞም መቀደስ፣ የቅድስና ህግ ተመልከቱ በዳግም በተመለሰችው ቤተክርስቲያን በመጀመሪያው ቀናት ቅዱሳን የቅድስናን ህግ በመከተል ለመኖር የጣሩበት ድርጅት። ግላሰቦች ንብረቶችን፣ እቃዎችን፣ እና ትርፍን በፍላጎታቸው እና በሚያስፈልጋቸው መሰረት በመቀበል እነዚህን ነገሮች ይካፈላሉ ነበር። (ት. እና ቃ. ፶፩፥፫፤ ፸፰፥፩–፲፭፤ ፻፬)። በስጋዊ ነገሮች እኩል ሁኑ, ት. እና ቃ. ፸፥፲፬. ቅዱሳን በሁሉም ነገሮች እኩል እንዲሆኑ ይደራጁ, ት. እና ቃ. ፸፰፥፫–፲፩ (ት. እና ቃ. ፹፪፥፲፯–፳). ጌታ ለትብብር ስርዓት ራዕይ እና ትእዛዝ ሰጠ, ት. እና ቃ. ፺፪፥፩. ጆን ጆንሰን የትብብር ስርዓት አባል ይሁን, ት. እና ቃ. ፺፮፥፮–፱. ጌታ የትብብር ስርዓትን የማስተዳደሪያ አጠቃላይ መመሪያ ሰጠ, ት. እና ቃ. ፻፬. ህዝቦቼ በሰለስቲያል መንግስት ህግ በኩል አስፈላጊ በሆነው ህብረት መሰረት አይተባበሩም, ት. እና ቃ. ፻፭፥፩–፲፫.