የጥናት እርዳታዎች
ወደ ኤፌሶን መልእክት


ወደ ኤፌሶን መልእክት

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ በሐዋሪያ ጳውሎስ ለኤፌሶን ቅዱሳን የጻፈው መልእክት። መልእክቱ በጣም አስፈላጊ ነው፣ ምክንያቱም ጳውሎስ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ያስተማራቸውን ይዟል።

ምዕራፍ ፩ እንደ በፊቱ አይነት ሰላምታን ይዟል። ምዕራፍ ፪–፫ የቤተክርስቲያኗ አባላት በሚሆኑበት ጊዜ በሰዎች ላይ የሚመጣውን ቅያሬ ይገልጻል—ከቅዱሳን፣ ከአህዛባች እና ከአይሁድ ጋር በአንድ ቤተክርስቲያን በመተባበር ዜጋዎች ይሆናሉ። ምዕራፍ ፬–፮ የሐዋሪያትን እና የነቢያትን ሀላፊነቶች፣ ስለአንድነት አስፈላጊነት፣ እና የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር እቃ የመልበስ አስፈላጊነትን ይገልጻሉ።