የጥናት እርዳታዎች
ኤልሳቤጥ


ኤልሳቤጥ

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ የዘካሪያስ ባለቤት፣ የመጥምቁ ዮሐንስ እናት፣ እና የማሪያም ዘመድ (ሉቃ. ፩፥፭–፷)።