የጥናት እርዳታዎች
ፈልፕስ፣ ውልያም ደብሊው


ፈልፕስ፣ ውልያም ደብሊው

በ፲፰፻፴ (እ.አ.አ.) በዳግም ከተመለሰች በኋላ የቤተክርስቲያኗ የመጀመሪያ መሪና አባል። ጌታ ውልያም ፈልፕስን የቤተክርስቲያኗ አታሚ እንዲሆን ጠራው (ት. እና ቃ. ፶፯፥፲፩፶፰፥፵፸፥፩)።