የጥናት እርዳታዎች
ለምፅ


ለምፅ

በብሉይ ኪዳን እና በአዲስ ኪዳን ውስጥ የተናገሩበት መጥፎ የቆዳ በሽታ። ከሙሴ (ዘፀአ. ፬፥፮–፯)፣ ከእህቱ ማርያም (ዘኁል. ፲፪፥፲)፣ ከናዕማን (፪ ነገሥ. ፭)፣ እና ከንጉስ ዖዝያን (፪ ዜና ፳፮፥፲፱–፳፩) በተጨማሪ፣ የመፅሀፍ ቅዱስ ብዙ ታዋቂ ሰዎች አንዳንዴ የተሰቃዩበት ነው።