የጥናት እርዳታዎች
ቀራጭ


ቀራጭ

በጥንት ሮሜ፣ ለመንግስት ቀረጥ የሚሰበስብ ሰው። ቀራጮች በአይሁዶች በአጠቃላይ የተጠሉ ነበሩ። አንዳንድ ቀራጮች ወንጌሉን ወዲያው ተቀበሉ (ማቴ. ፱፥፱–፲ሉቃ. ፲፱፥፪–፰)።