የጥናት እርዳታዎች
መጠራት እና መመረጥ


መጠራት እና መመረጥ

ጻድቅ የክርስቶስ ተከታዮች የዘለአለማዊነትን መረጋገጫ ከሚያገኙት ምርጦች መካከል ለመቆጠር ይችላሉ። ይህ መጠራት እና መመረጥ የሚጀመረው ንስሀ በመግባት እና በጥምቀት ነው። የሚፈጸመውም “በክርስቶስ ባላችሁ ፅኑነት መቀጠል፣ …እናም እስከመጨረሻም መፅናት” ሲችሉ ነው (፪ ኔፊ ፴፩፥፲፱–፳)። ቅዱሣት መጻህፍት ይህን ሂደት መጠራታችንን እና መመረጣችንን ማረጋገጥ ብለው ይጠሩታል (፪ ጴጥ. ፩፥፬–፲፩ት. እና ቃ. ፻፴፩፥፭–፮)