የጥናት እርዳታዎች
ሰሌዳዎች


ሰሌዳዎች

መፅሐፈ ሞርሞን እንደነበረው፣ በጥንት ጊዜ አንዳንድ ባህሎች ታሪካቸውንና መዝገባቸውን በብረት ሰሌዳዎች ላይ ይጽፉ ነበር። ለተጨማሪ መዝገቦች፣ በመፅሐፈ ሞርሞን ማስተዋወቂያ ገጾች ውስጥ “ስለመፅሐፈ ሞርሞን አጭር መግለጫ” የሚለውን ተመልከቱ።